በአሁኑ
ደቂቃ ብዙ ስልኮችን እያስተናገድኩ ነዉ፤ከስልኮቹ ዳዋዮች ጀርባ ደሞ ብዙ ጭፋራዎች አሉ፤መላዉ ኢትዮጲያ በደስታ
ሲቃ አስፋልት ላይ ወጥቶ እየጨፈረ ነዉ፤የትላንቱ የሳላሀዲን ጎል ጸደቀ!!ፊፋም ነገሩን ተቀበለ..ጨዋታዎ 2-2
ሆንዋል ተብሎ ነዉ የተነገረዉ!!
የዚህ ነገር ጅማሮዉ ደግሞ ኢንተርኔት ነዉ፤80ሺ ሰዉ ለፊፋ በኢንተርኔት አቤት ካለ ጎሉ ይጸድቃል በሚል ነዉ ኢንተርኔት ላይ ነገሩ የተጀመረዉ..በ80ሺ ሰዉ ጎል ማጸደቅ ቢቻል የላምፓርድን የአለም ዋንጫ ጎል ኢንግሊዞች ጨዋታዉ ሳያልቅ ባጸደቁት ነበር፤በፊፋ ህግ መሰረት በጨዋታ ላይ የተቆጠረ ግብን መሻር ሆነ ማጽደቅ የዳኛዉና ዳኛዉ ስልጣን ብቻ ነዉ!!ካጠፋና እንደካሜሮኑ ዳኞች ከተሳሳተ ደግሞ በግሉ ይቀጣል!!እናም ኢትዮጲያ ሆይ ተራጋጊ..ቆም ብለሽም አስቢ!!
ካስታወሳችሁ ካማቲ የሚባል ሯጭ ሀይሌን በድንገት ቀደመዉ፤ማንም ያላሰበዉ ነገር ህዝቡን አስደነገጠ፤እናም አሸናፊነትን አጥብቆ የሚሻዉ ህዝብ ግን ካማቲ አበረታች መድሀኒት መዉሰዱ ተረጋግጥዋል በማለት ህዝቡን ለአጉል ጭፈራና ደስታ ዳርገዉታል!!
እናም እባካችሁ ህዝቡን ለአጉል ደስታ እና ፈንጠዚያ አትዳርጉት ብሎ የሚናገር ፌዴሬሽን ያስፈልጋል!!ለባሰ አደጋ ሳይጋለጥ በፊት!!

http://www.ethiotube.net
No comments:
Post a Comment